Breaking News >> News >> FanaBC


በዩክሬን ጉዳይ ላይ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ሩሲያ ለተጨማሪ ውይይት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች


Link [2022-02-15 14:34:44]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ከምዕራባውያን ጋር ተጨማሪ ውይይት ለማድረግ በሯን ክፍት ማድረጓን አስታወቀች፡፡ ሞስኮ ስታደርጋቸው የነበሩ ወታደራዊ ልምምዶች መጠናቀቃቸውን የቀሩትም በቀጣይ እንደሚያበቁ ነው የገለጸችው፡፡ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ እንደገለጹት፥ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ለአሜሪካ እና ለኔቶ ደኅንነት የሰጠችው የዋስትና ማረጋገጫ ሀሳብ በምዕራባውያን […]

The post በዩክሬን ጉዳይ ላይ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ሩሲያ ለተጨማሪ ውይይት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:27:40