Breaking News >> News >> FanaBC


ሰላምን ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን እንደማይታገስ የሶማሌ ክልል አስታወቀ


Link [2022-02-15 11:13:25]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሰላምን ለማደፍረስ በሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የሶማሌ ክልል አስታውቋል፡፡ የሶማሌ ክልል መንግሥት ከሰላም ወዳዱ ህዝብ ጋር በመሆን የክልሉን ሰላምን ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን እንደማይታገስና አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ማስታወቁን የክልሉ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ዘግቧል። በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በክልሉ ረብሻ፣ አለመረረጋጋትና መንግስታዊ የኃላፊነት ቦታዎችን በኃይል ለመያዝ […]

The post ሰላምን ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን እንደማይታገስ የሶማሌ ክልል አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:46:40