Breaking News >> News >> FanaBC


ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃና ደኅንነት አመራር የሰለጠኑ የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋም አባላትን አስመረቀ  


Link [2022-02-14 19:55:25]



  አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃና ደኅንነት አመራር የሰለጠኑ የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋም አባላትን አስመረቀ  ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከደቡብ ሱዳን አቻው ናሽናል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ጋር በጋራ ለመስራት በደረሰው ስምምነት መሰረት ለሀገሪቱ የደኅንነት ተቋም አመራሮች በከፍተኛ የመረጃና ደህንነት አመራር ሙያ ስልጠና በመስጠት አስመርቋል፡፡ በብሔራዊ መረጃና […]

The post ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃና ደኅንነት አመራር የሰለጠኑ የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋም አባላትን አስመረቀ   appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:23:54