Breaking News >> News >> FanaBC


የንጹህ መጠጥ ውሃና የሳኒቴሽን ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ውይይት ተካሄደ


Link [2022-02-14 14:53:42]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የንጹህ መጠጥ ውሃና የሳኒቴሽን ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ከውሃ ነክ ስራዎች ግንባታ ተቋራጭ ማህበር ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ ሚኒስቴሩ በስሩ የሚገነቡ የውሃ፣ የሳኒቴሽን እንዲሁም የኢነርጂ ፕሮጀክቶች ያሉባቸውን ክፍተቶች በማረም ለዜጎች አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ክልሎችን፣ ባለድርሻ ተቋማትን እንዲሁም የተቋራጭ ማህበራትን በተከታታይ ውይይት በማካሄድ አቅጣጫዎችን እየሰጠ […]

The post የንጹህ መጠጥ ውሃና የሳኒቴሽን ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ውይይት ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:27:11