Breaking News >> News >> FanaBC


በአማራ ክልል በጦርነቱ የወደሙ የልማት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚካሄደውን ጥረት ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ – ስዊድን


Link [2022-02-14 14:53:42]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን በአማራ ክልል በጦርነቱ የወደሙ የልማት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚካሄደውን ጥረት ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሀንስ ሄንሪክ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጋር ዛሬ ባህርዳር ተገኝተው በወቅታዊ የክልሉ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። በአምባሳደሩ የተመራውን የልዑካን ቡድን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩት ዶክተር ይልቃል ከፋለ […]

The post በአማራ ክልል በጦርነቱ የወደሙ የልማት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚካሄደውን ጥረት ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ – ስዊድን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:35:29