Breaking News >> News >> FanaBC


በሶማሌ የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም ለዘላቂ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ከክልሉ ጋር በቅንጅት ይሰራል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ


Link [2022-02-14 14:53:42]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም ለዘላቂ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ከክልሉ ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናግረዋል፡፡   ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷በሶማሌ ክልል በተፈጠረው ድርቅ ሳቢያ ለተፈቀሉ በርካታ ዜጎች የውሃ አቅርቦት መሰራጨት እንዳለበት አንስተዋል፡፡   በቅርቡ በአካባቢው ባደረጉት ጉብኝትም በቀብሪ በያ የሚገኙ ተፈናቃዮች በተለይም ሴቶች […]

The post በሶማሌ የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም ለዘላቂ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ከክልሉ ጋር በቅንጅት ይሰራል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:37:00