Breaking News >> News >> FanaBC


የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኳታር ከሚገኙ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላትና የሐይማኖት አባቶች ጋር ተወያየ


Link [2022-02-14 11:33:33]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኳታር ዶሃ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላትና የሐይማኖት አባቶች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያየ። ኑሯቸውን በኳታር ካደረጉ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የሃይማኖት ተቋማት አባቶች ጋር መወያየታቸውን የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ፀኃፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ ገልጸዋል። በውይይቱም ጉባኤው በኳታር ዶሃ ወደፊት ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስለሚከፍትበት […]

The post የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኳታር ከሚገኙ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላትና የሐይማኖት አባቶች ጋር ተወያየ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:37:57