Breaking News >> News >> FanaBC


ድርቁን ለመቀልበስ የሚደርገው ስራ ለአፍታም ስልጣን በተጠሙ አካላት አይሰናከልም – የሶማሌ ክልል መንግስት


Link [2022-02-13 23:53:41]



አዲስ አበባ፣የካቲት 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስትና ህዝብ ድርቁን ለመቀልበስ የሚያደርጉት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል እንጂ፣ ስልጣን በተጠሙና ለህዝብ ደንታ በሌላቸው ሴረኛ አካላት ለአፍታም አይሰናከልም አለ የክልሉ መንግስት። የክልሉ መንግስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል። “በአሁኑ ወቅት የክልሉ መንግሥትና ሌሎች የሀገራችን ክልሎች ድርቁን ለመቀልበስ በጋራ ርብርብ በሚያደርጉበት ጊዜ ላለፉት ሶስት አስርተ አመታት በሀገራችን እና […]

The post ድርቁን ለመቀልበስ የሚደርገው ስራ ለአፍታም ስልጣን በተጠሙ አካላት አይሰናከልም – የሶማሌ ክልል መንግስት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:36:15