Breaking News >> News >> FanaBC


የአዲስ አበባ ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ጉባኤ ለውጡ የወለደውን አመለካከትና አስተሳሰብ በአግባቡ የተንሸራሸረበት ነው-አቶ ዮናስ ዘውዴ


Link [2022-02-12 19:55:51]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ጉባኤ ለውጡ የወለደውን አመለካከትና አስተሳሳብ በአግባቡ የተንሸራሸረበት መሆኑን የአስተዳደሩ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ዮናስ ዘውዴ ገለጹ። ኃላፊው የጉባኤው ሂደት አስመልክተው ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳስረዱት፥ ጉባኤው ባለፉት ስድስት ወራት የመልካም አስተዳደርና ልማት እቅዱ አፈፃፀም፣የህልውና ዘመቻ፣የሰላምና ጸጥታ ጨምሮ ሌሎችም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና […]

The post የአዲስ አበባ ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ጉባኤ ለውጡ የወለደውን አመለካከትና አስተሳሰብ በአግባቡ የተንሸራሸረበት ነው-አቶ ዮናስ ዘውዴ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:30:48