Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፏን በማሳደግ በምግብ እህል ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት እንደሚያግዙ የዓለም ባንክና የተመድ የስራ ሀላፊዎች ተናገሩ


Link [2022-02-12 18:34:52]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፏን በማሳደግ በምግብ እህል ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት እንደሚያግዙ የዓለም ባንክና የተመድ የስራ ሀላፊዎች ተናገሩ። በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በጅማ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በክላስተር በመስኖ እየለማ የሚገኝ የስንዴ ማሳን፣ የቡና ልማትን እና ሌሎች የቱሪስት መስህቦችን ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ላይ የተሳተፉት በምስራቅና ደቡብ አፍሪካ […]

The post ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፏን በማሳደግ በምግብ እህል ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት እንደሚያግዙ የዓለም ባንክና የተመድ የስራ ሀላፊዎች ተናገሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:21:12