Breaking News >> News >> FanaBC


የመከላከያ ህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሰራዊታችን በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና ተጫውቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ


Link [2022-02-12 18:34:52]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሰራዊታችን በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና ተጫውቷል ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ኢትዮጵያን ለማዳን በተካሄደው የህልውና ዘመቻ እና በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የሎጀስቲክስ የሰራዊት አባላት የማዕረግ እድገት፣ የሜዳይ፣ የእውቅናና የምስጋና ስነ-ስርዓት ተከናውኗል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ በክብር […]

The post የመከላከያ ህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሰራዊታችን በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና ተጫውቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:28:39