Breaking News >> News >> FanaBC


አፍሪ-ኤግዚም ባንክ የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ የሚያደርገውን የገንዘብ ድጋፍ በእጥፍ ሊያሳድግ ነው


Link [2022-02-12 17:13:26]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪ-ኤግዚም ባንክ የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ የሚያደርገውን የገንዘብ ድጋፍ በእጥፍ የሚያሳድግ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት ገለጹ። የአፍሪ-ኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ቤኔዲክት ኦርማህ በተለይ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ ባንኩ የገንዘብ አቅሙን በማሳደግ የአህጉሪቷን የንግድ ትስስር ለማጎልበት በልዩ ትኩረት ይሰራል። የአፍሪካ ህብረት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት ባንኩ ዓመታዊ የገንዘብ ምጣኔውን ወደ 6 ነጥብ […]

The post አፍሪ-ኤግዚም ባንክ የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ የሚያደርገውን የገንዘብ ድጋፍ በእጥፍ ሊያሳድግ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:34:36