Breaking News >> News >> FanaBC


የሽብር ቡድኑ ህወሃት የተሰጠውን የሰላም እድል ካልተጠቀመ ሰራዊቱ በማንኛውም ጊዜ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ነው – ብርጋዴር ጀነራል ቡልቺ ታደሰ


Link [2022-02-12 15:53:30]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የሰጠውን የሰላም ጥሪ እየጣሰ የሚገኘው ሽብርተኛው የህወሓት ቡድን ከድርጊቱ ተቆጥቦ ወደ ሰላማዊ መንገድ ካልመጣ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ወታደሩ ዝግጁ መሆኑን የመከላከያ የውጪ ግንኙነት ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ቡልቺ ታደሰ ገልጸዋል። ዛሬ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወቅታቂ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ ተደርጓል። ሽብርተኛው የህወሓት […]

The post የሽብር ቡድኑ ህወሃት የተሰጠውን የሰላም እድል ካልተጠቀመ ሰራዊቱ በማንኛውም ጊዜ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ነው – ብርጋዴር ጀነራል ቡልቺ ታደሰ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:40:24