Breaking News >> News >> FanaBC


የደቡብ አፍሪካ በሚሊየን የሚቆጠሩ የውጭ ዜጎች ከሀገሪቱ እንዲወጡ የሚያደርገውን የቪዛ ህግ አፀደቀች


Link [2022-02-12 15:53:30]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በሃገሪቱ በክህሎት ላይ ብቻ የተመሰረተ የስራ ቪዛ እንዲሰጥ የሚያዘውን ህግ አፀደቁ። ሀገሪቱ የኢሚግሬሽን ሕጎቿን እያጠናከረች ሲሆን፥ ፕሬዚዳንቱ የተሻሻለውን የወሳኝ ክህሎት የስራ ቪዛ ማፅደቃቸው በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኙ በሚሊየን የሚቆጠሩ የውጭ ሀገራት ሰራተኞችን ሀገሪቱን እንዲለቁ ያደርጋል ነው የተባለው፡፡ በተለይም በውጭ አገር ዜጎች የተያዙት አስተናጋጅነት፣ […]

The post የደቡብ አፍሪካ በሚሊየን የሚቆጠሩ የውጭ ዜጎች ከሀገሪቱ እንዲወጡ የሚያደርገውን የቪዛ ህግ አፀደቀች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:41:39