Breaking News >> News >> FanaBC


የአካባቢን ሥነ-ምኅዳር መሠረት ያደረጉ የሰብል ዓይነቶችን በስፋት ማምረት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ


Link [2022-02-12 13:33:09]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢን ሥነ-ምኅዳር መሠረት ያደረጉ የሰብል ዓይነቶችን በስፋትና በጥራት እንዲመረቱ ማስቻል የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ ከውጭ የሚገባ ምርትን ለመተካት እና ገቢን ለማሣደግ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮችን ማሳ የጎበኙ ሲሆን፥ ይህን ተከትሎ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በጅማ ዞን […]

The post የአካባቢን ሥነ-ምኅዳር መሠረት ያደረጉ የሰብል ዓይነቶችን በስፋት ማምረት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:25:05