Breaking News >> News >> FanaBC


አካታች ብሔራዊ ምክክሩን ከማሳካት አንፃር የምሁራንን ሚና የሚዳስስ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው


Link [2022-02-12 13:33:09]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አካታች ብሔራዊ ምክክሩን ከማሳካት አንፃር የምሁራን ሚና” በሚል መሪ ሀሳብ የሠላም ሚኒስቴር ከባህርዳር ዩኒቨርሺቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የምክክር መድረክ በባህርዳር እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የሠላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለምን ጨምሮ ሚኒስትር ድኤታ ታየ ደንደአ ፣የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን እና ስትራቴጅ ኮሙዩኒኬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ዘውዱ እምሩን እና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሠብ እየተሳተፉ […]

The post አካታች ብሔራዊ ምክክሩን ከማሳካት አንፃር የምሁራንን ሚና የሚዳስስ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:31:41