Breaking News >> News >> FanaBC


ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና ተጠናቀቀ


Link [2022-02-11 21:34:18]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና ዛሬ መጠናቀቁን የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ እንደገለጸው÷ ሥልጠናው ከፍተኛ አመራሩ የተጣለበትን ሃላፊነት በብቃት መወጣት ይችል ዘንድ የአስተሳሰብ፣ የሥራ አፈጻጸም፣ የሥነ ምግባርና የአገልጋይነት አቅሙን ለማጎልበት የተዘጋጀ ነው። ከፍተኛ አመራሮቹ በሥልጠናው ህዝቡ የጣለባቸውን ሀላፊነት በከፍተኛ […]

The post ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና ተጠናቀቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:44:31