Breaking News >> News >> FanaBC


የስፖርት አበረታች ቅመሞችን የሚመለከቱ ጉዳዮች በሥርዓተ-ትምህርት ውስጥ ሊካተቱ ነው


Link [2022-02-11 20:18:32]



አዲስ አበባ፣የካቲት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ‘ዶፒንግ’ የሚመለከቱ ጉዳዮች በመደበኛ ትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካትተው ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተመላከተ፡፡ የኢትዮጵያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዋና ዳይሬከተር አቶ መኮነንን ይደርሳል የስፖርት አበረታች ቅመሞችን የሚመለከቱ ጉዳዮች በመደበኛ ትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካትተው ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተናግረዋል። የስፖርት አበረታች ቅመሞችን የሚመለከቱ ጉዳዮች በመደበኛ […]

The post የስፖርት አበረታች ቅመሞችን የሚመለከቱ ጉዳዮች በሥርዓተ-ትምህርት ውስጥ ሊካተቱ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:30:46