Breaking News >> News >> FanaBC


ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደጋገፋለን – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ


Link [2022-02-11 20:18:32]



    አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደሚደጋገፉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።   ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤቱ አባላት በስድስት ወራት የአስፈፃሚው ሪፖርት ላይ ላነሷቸው ጥያቄና አስተያየቶች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡   ከሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች እንዲሁም ከሃይማኖት […]

The post ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደጋገፋለን – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:36:54