Breaking News >> News >> FanaBC


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኅብረቱ ጉባዔ በመልካም ሁኔታ እንዲካሄድ የጸጥታው ዘርፍ ላደረገው አስተዋጽዖ ምስጋና አቀረቡ


Link [2022-02-10 20:34:36]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት 35ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ በመልካም ሁኔታ እንዲካሄድ የጸጥታው ዘርፍ ላደረገው ብርቱ አስተዋጽዖ ምስጋና አቀረቡ፡፡ የኢፌዴሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የምስጋና መርሀ-ግብር እያካሄደ ነው። የጋራ ግብረ-ኃይሉ በሀገራችን የተካሄዱ አህጉራዊና ዓለም ዓቀፋዊ ሁነቶች ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቁ የተለያዩ አካላት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ነው ምስጋና […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኅብረቱ ጉባዔ በመልካም ሁኔታ እንዲካሄድ የጸጥታው ዘርፍ ላደረገው አስተዋጽዖ ምስጋና አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:45:56