Breaking News >> News >> FanaBC


አሸባሪው ህወሓት በሱዳን ድንበር በኩል ከሌሎች ፅንፈኛ ሃይሎች ጋር ትስስር በመፍጠር ያደረገውን እንቅስቃሴ ማምከን ተችሏል – ጄነራል ጌታቸው ጉዲና


Link [2022-02-10 16:34:21]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሱዳን ድንበር በኩል ከፅንፈኛ ሃይሎች ጋር ትስስር በመፍጠርና ያደረገውን እንቅስቃሴ ማምከን መቻሉን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ገለፁ። የሽብር ቡድኑ በግንባር እያደረገ ያለውን ጥቃት ለማፋጠን ከሱዳን ድንበርና ከሌሎች ፅንፈኛ ሃይሎች ጋር ያደረገው ትስስር የምእራብና የማእከላዊ ጎንደር ብሎም የወልቃይት አካባቢ መስተዳድርና የፀጥታ […]

The post አሸባሪው ህወሓት በሱዳን ድንበር በኩል ከሌሎች ፅንፈኛ ሃይሎች ጋር ትስስር በመፍጠር ያደረገውን እንቅስቃሴ ማምከን ተችሏል – ጄነራል ጌታቸው ጉዲና appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:24:31