Breaking News >> News >> FanaBC


ማንኛውም ሰው ፈቃድ ሳይወስድ የበጎ አድራጎት ኮሚቴ በማቋቋም ገንዘብ የማሰባሰብ ስራ እንዳይሰራ ተከለከለ


Link [2022-02-10 16:34:21]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም ሰው ፈቃድ ሳይወስድ የበጎ አድራጎት ኮሚቴ በማቋቋም ገንዘብ የማሰባሰብ ስራ እንዳይሰራ መከልከሉን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አስታወቀ። ከዚህ ቀደም ፈቃድ ሳይኖራቸው የበጎ አድራጎት ኮሚቴ አቋቁመው፣ በገንዘብ ማሰባሰብ ላይ የሚገኙ ግለሰቦችና ቡድኖች ከባለስልጣኑ ፈቃድ በመውሰድ ወደ ህጋዊ አሰራር መግባት እንዳለባቸውም አሳስቧል። ይህንን ተግባራዊ በማያደርጉ አካላት ላይ ተገቢውን […]

The post ማንኛውም ሰው ፈቃድ ሳይወስድ የበጎ አድራጎት ኮሚቴ በማቋቋም ገንዘብ የማሰባሰብ ስራ እንዳይሰራ ተከለከለ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:39:08