Breaking News >> News >> FanaBC


አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የደህንነት አማካሪ ቱት ጋትሉክ ጋር ተወያዩ


Link [2022-02-10 14:14:04]



አዲስ አበባ፤የካቲት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ኔቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የደህንነት አማካሪ ቱት ጋትሉክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በወቅቱም አምባሳደር ነቢል በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለአማካሪው ገለጻ አድርገዋል፡፡ ብሄራዊ መግባባት ለመፍጠር ሁሉንም ያሳተፈ ሀገራዊ ውይይት ለማድረግ የኢትዮጵያ መንግስት ዝግጅት እደረገ መሆኑንም ጠቅሰዋል። ሊደረግ የታቀደው ይህ ሀገራዊ ውይይትም በኢትዮጵያ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎች መንግስት […]

The post አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የደህንነት አማካሪ ቱት ጋትሉክ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:38:55