Breaking News >> News >> FanaBC


ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው በሁሉም አውደ-ግንባሮች ሚናቸውን ለተወጡ አካላት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ምስጋና አቀረቡ


Link [2022-02-10 14:14:04]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ህይወታቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ ሃብታቸውን፣ እውቀታቸውንና ጊዜያቸውን በመስጠት በሁሉም አውደ-ግንባሮች ሚናቸውን ለተወጡ አካላት የአዲስ አበባ አስተዳደርከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ምስጋና አቀረቡ። ከንቲባዋ የአዲስ አበባ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ በደጀንም በግንባርም ከፊት ሆነው በጀግንነት ለመሩት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ለጦር አመራሮች፣ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት አባላትና ለፌደራልና […]

The post ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው በሁሉም አውደ-ግንባሮች ሚናቸውን ለተወጡ አካላት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ምስጋና አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:30:46