Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮ – ሱዳን ግንኙነትን ለማጠናከር የተጀመሩ ስራዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ የሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ


Link [2022-02-09 23:33:56]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የተጀመሩ እንቅስቃሴዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ የሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር አሊ አል ሳዲቅ አሊ አስታወቁ፡፡ በሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር አሊ አል ሳዲቅ አሊ ጋር በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። በምክክሩ […]

The post የኢትዮ – ሱዳን ግንኙነትን ለማጠናከር የተጀመሩ ስራዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ የሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:38:14