Breaking News >> News >> FanaBC


በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስዋሂሊ ቋንቋን ትምህርት ለማስጀመር የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ


Link [2022-02-09 21:12:37]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የታንዛንያው ዳሬሰላም ዩኒቨርሲቲ የስዋሂሊ ቋንቋን ትምህርት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለማስጀመር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እና የዳሬሰላም ዩኒቨርሲቲ ቫይስ ቻንስለር ፕሮፌሰር ዊሊያም አናንጊሴ ተፈራርመውታል፡፡ ስምምነቱ በዋናነት የሚያተኩረው የስዋሂሊን ቋንቋ በምስራቅ አፍሪካ ከሚነገሩት ቋንቋዎች ውስጥ መሪ የመግባቢያ ቋንቋ […]

The post በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስዋሂሊ ቋንቋን ትምህርት ለማስጀመር የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:39:40