Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች የአውሮፓ ህብረት ያደንቃል – የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ 


Link [2022-02-09 21:12:37]



አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች እንደሚያደንቁ እና በግጭቱና በድርቅ ምክንያት የሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ እንደሚያደርግ የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አስታወቁ።   ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ዶ/ር አኔታ ዌበር ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ […]

The post የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች የአውሮፓ ህብረት ያደንቃል – የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ  appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:45:08