Breaking News >> News >> FanaBC


በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ለሀገሪቱ ሴናተሮች በሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለጻ አደረጉ


Link [2022-02-08 20:15:00]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ለሀገሪቱ ሴናተሮችና የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ አባላት ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ገለጻ አድርገዋል። አምባሳደሩ በገለፃቸው ወቅት፥ የኢትዮጵያ መንግሥት የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን በማቋቋም እና ከፍተኛ የፖለቲካ ሰዎችን ከእስር እንዲፈቱ በማድረግ ሰላምን ለማስፈን በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል። አሸባሪው ህወሓት በአዲስ መልክ በአፋር እና በአማራ ክልሎች […]

The post በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ለሀገሪቱ ሴናተሮች በሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለጻ አደረጉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:34:20