Breaking News >> News >> FanaBC


አንጎላ በሠላም ማስከበር ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራትና ልምድ ለመቅሰም ፍላጎት እንዳላት ገለጸች


Link [2022-02-08 20:15:00]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር ፍራንሲስኮ ጆሴ ዳክሩዝ፥ ሀገራቸው በሠላም ማስከበር ዘርፍ ከኢትዮጵያ የካበተ ልምድና ተሞክሮ መቅሰም እንደምትፈልግና በጋራ ለመሥራት ፍላጎት እንዳላት ገለጹ። ኢትዮጵያና አንጎላ ለረዥም ዘመናት የቆየ የሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው ሀገሮች መሆናቸውን አምባሳደሩ አንስተው፥ ይህም የሀገራቱን ሁለንተናዊ ትብብር የሚያጠናክር እንደሆነ ገልጸዋል። የፓን አፍሪካኒዝም እሳቤን ሊያጠናክር በሚያስችል መልኩ በቀጣይም […]

The post አንጎላ በሠላም ማስከበር ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራትና ልምድ ለመቅሰም ፍላጎት እንዳላት ገለጸች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:31:19