Breaking News >> News >> FanaBC


በበጋ የስንዴ ልማት የተጀመሩ ስራዎችን በማጠናከር በሀገሪቱ የሚታየውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት መስራት ይገባል ተባለ


Link [2022-02-08 18:54:40]



አዲስ አበባ፣ የካቲት1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋ የስንዴ ልማት የተጀመሩ ስራዎችን በማጠናከር በሀገሪቱ የሚታየውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት መስራት ይገባል ሲሉ የዘርፉ ተመራማሪዎች ተናገሩ፡፡ በግብርናው ዘርፍ ከ30 አመት በላይ ጥናትና ምርምር ያደረጉት ዶክተር ካሳሁንዘውዴና ዶክተር ፋንታሁን መንግስቱ እንዳለት፥ ባለፉት 3 አመታት ለመስኖ ልማት የተሰጠው ትኩረት በአጭር ጊዜ በምግብ እራስን ለማቻል የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ ነው። በኢትዮጵያ […]

The post በበጋ የስንዴ ልማት የተጀመሩ ስራዎችን በማጠናከር በሀገሪቱ የሚታየውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት መስራት ይገባል ተባለ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:25:05