Breaking News >> News >> FanaBC


የኮምቦልቻ ሆስፒታል ወደ አገልግሎት መመለሱ ለተገልጋዮች እፎይታን ፈጥሯል – ጤና ሚኒስቴር


Link [2022-02-08 16:14:02]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ምክንያት ንብረቶቹ የወደሙበትና የተዘረፉበት የኮምቦልቻ አጠቃላይ ሆስፒታል የሕክምና አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ለተገልጋዮች እፎይታ እንደፈጠረላቸው ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጦርነቱ ወቅት ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደውና ንብረቶቹን ያጣው ሆስፒታሉ በተለይ የአለርት ሆስፒታል ባደረገለት የሕክምና ማሽኖች እና የባለሙያ ድጋፍ የማዋለድ፣ የተመላላሽ፣ የጨቅላ ህፃናት፣ የድንገተኛ እና የመሳሰሉትን የሕክምና አገልግሎቶች መጀመሩ ለኅብረተሰቡ እፎይታን […]

The post የኮምቦልቻ ሆስፒታል ወደ አገልግሎት መመለሱ ለተገልጋዮች እፎይታን ፈጥሯል – ጤና ሚኒስቴር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:23:54