Breaking News >> News >> FanaBC


የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ከነዋሪዎችና ከሌሎች አካላት ጋር ባደረገው የተቀናጀ ስራ የመሪዎች ጉባኤ ያለምንም ችግር ተጠናቋል


Link [2022-02-07 20:34:56]



አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ከከተማው ነዋሪና ከሌሎች አካላት ጋር ባደረገው የተቀናጀ ስራ የመሪዎች ጉባኤ ያለምንም ችግር መጠናቀቁን የጸጥታና ደንነት የጋራ ግብረ -ኃይል አስታወቀ።   በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረውን 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በማስመልከት የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ -ኃይል የማጠቃለያ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል።   የኢትዮጵያ ፌዴራል […]

The post የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ከነዋሪዎችና ከሌሎች አካላት ጋር ባደረገው የተቀናጀ ስራ የመሪዎች ጉባኤ ያለምንም ችግር ተጠናቋል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:42:54