Breaking News >> News >> FanaBC


አየር መንገዱ ወደ ጎንደርና ባህር ዳር አቋርጦት የነበረውን በረራ መቀጠሉን አስታወቀ


Link [2022-02-07 17:55:28]



አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትናንትናው እለት አጋጥሞ በነበረው አየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ጎንደር እና ባህር ዳር ከተሞች አቋርጦት የነበረውን በረራ ዛሬ መቀጠሉን ገለፀ፡፡ ስለተፈጠረው መጉላላትም አየር መንገዱ ደንበኞቹን ይቅርታ ጠይቋል። ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision […]

The post አየር መንገዱ ወደ ጎንደርና ባህር ዳር አቋርጦት የነበረውን በረራ መቀጠሉን አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:51:02