Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ የኅብረቱን የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ መልኩ ማከናወኗ ለዓለም ትልቅ መልዕክት የሚያስተላልፍ ነው-ሱዳናዊቷ የአል-አረቢያ ዘጋቢ


Link [2022-02-07 16:35:13]



አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 35ኛውን የኅብረቱን የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ መልኩ ማከናወኗ ለዓለም ትልቅ መልዕክት የሚያስተላልፍ መሆኑን ሱዳናዊቷ የአል-አረቢያ ሚዲያ ዘጋቢ ሩፋይዳ ያሲን ገለጸች። የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዳይካሄድ የተለያዩ የማሰናከያ ጥረቶች ቢደረጉም በጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራ ጉባኤው በተሳካ መልኩ ተከናውኗል። ኢትዮጵያ እንግዶቿን በጥሩ መስተንግዶ ተቀብላ በቆይታቸው እንዲደሰቱ በማድረግ […]

The post ኢትዮጵያ የኅብረቱን የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ መልኩ ማከናወኗ ለዓለም ትልቅ መልዕክት የሚያስተላልፍ ነው-ሱዳናዊቷ የአል-አረቢያ ዘጋቢ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 13:01:34