Breaking News >> News >> FanaBC


አመራሩ ከጎጠኝነትና ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብ በመያዝ ህዝብን በአገልጋይነት ስሜት ማገልገል እንደሚጠበቅበት ተጠቆመ


Link [2022-02-07 16:35:13]



አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከጎጠኝነትና ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብና አመለካከት በመያዝ ህዝብን በአገልጋይነት ስሜት ማገልገል እንደሚጠበቅበት የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ በሀዋሳ ከተማ በተካሄደ መድረክ፥ በማህበራዊ ሚዲያ በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች በመመራት የሽብር ቡድኖችን የሚደግፉ እና የተሳሳቱ አስተሳሰቦችና አመለካከቶች የሚስተዋልባቸው አንዳንድ አመራሮች […]

The post አመራሩ ከጎጠኝነትና ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብ በመያዝ ህዝብን በአገልጋይነት ስሜት ማገልገል እንደሚጠበቅበት ተጠቆመ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:52:51