Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለማሸጋገር አቅዷል -አቶ መላኩ አለበል


Link [2022-02-07 16:35:13]



አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለማሸጋገር ማቀዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አስታወቁ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ከናይጄሪያ መንግስት ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል። የናይጄሪያ የልዑካን ቡድኑ ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ከተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ልምድ ለመቅሰም እንደሆነ ተገልጿል። በውይይቱ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እንዳሉት፥ […]

The post የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለማሸጋገር አቅዷል -አቶ መላኩ አለበል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:32:32