Breaking News >> News >> FanaBC


የዳያስፖራው ወደ ሀገር ቤት መምጣት በፐብሊክ ዲፕሎማሲው ዘርፍ ከፍተኛ ስኬት ተገኝቶበታል- ዳያስፖራ ኤጀንሲ


Link [2022-02-07 15:14:52]



አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራው ወደ ሀገር ቤት መምጣት በፐብሊክ ዲፕሎማሲው ዘርፍ ከፍተኛ ስኬት የተገኘበት መሆኑን የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሀመድ እንድሪስ ገልጸዋል። ዳያስፖራው ወደ ሀገር ቤት መምጣቱ የእርስ በእርስ ትውውቅ እንዲኖረው እና የሀገር አምባሳደርነቱ አጠናክሮ እንዲቀጥል ያገዘ መሆኑንም ዶክተር መሀመድ አንስተዋል። ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን […]

The post የዳያስፖራው ወደ ሀገር ቤት መምጣት በፐብሊክ ዲፕሎማሲው ዘርፍ ከፍተኛ ስኬት ተገኝቶበታል- ዳያስፖራ ኤጀንሲ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:35:27