Breaking News >> News >> FanaBC


የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ የተሳተፉ መሪዎች በሰላም ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት


Link [2022-02-07 12:34:50]



አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ በጉባኤው የተሳተፉ መሪዎችም በሰላም ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ። በጉዳዩ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 35ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ በጉባኤው የተሳተፉ መሪዎችም በሰላም ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ከተከሰተ […]

The post የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ የተሳተፉ መሪዎች በሰላም ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:41:02