Breaking News >> News >> FanaBC


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ


Link [2022-02-07 12:34:50]



አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጀነራል ኤቫሪስቴ ዳይሺሚዬ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እና ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ዙሪያ መምከራቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ያስታወቁት። ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:28:20