Breaking News >> News >> FanaBC


ከንቲባ አዳነች የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ


Link [2022-02-07 08:53:37]



አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ። “ጉባኤው በስኬት እንዲጠናቀቅ መላው የከተማችን ነዋሪዎች ላሳያችሁት ፍፁም ኢትዮጵያዊ እንግዳ ተቀባይነትና አክባሪነት ልባዊ ምስጋናችንን እና አድናቆታችንን ለመግለፅ እንወዳለን” ብለዋል ከንቲባዋ። ጉባኤው ለኢትዮጵያ የተለየ ትርጉም እንዳለው በመረዳት አካባቢያቸውን በማፅዳት፣ […]

The post ከንቲባ አዳነች የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:52:50