Breaking News >> News >> FanaBC


ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላበረከቱ  ሁሉ ምስጋና  አቀረቡ


Link [2022-02-06 19:34:09]



አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላበረከቱ ሁሉ  ምስጋና  አቅርበዋል፡፡   የህብረቱን ጉባዔ  አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትሥሥር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በመዲናችን አዲስ አበባ እንዲደረግ የአባል ሀገራት መሪዎች መወሰናቸውን ተከትሎ ወንድማዊ አጋርነት የታየበት […]

The post ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላበረከቱ  ሁሉ ምስጋና  አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:35:22