Breaking News >> News >> FanaBC


የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላበረከታችሁ ምስጋና ይድረስ!


Link [2022-02-06 18:14:14]



የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በመዲናችን አዲስ አበባ እንዲደረግ የአባል ሀገራት መሪዎች መወሰናቸውን ተከትሎ ወንድማዊ አጋርነት የታየበት የኅብረቱ ጉባኤ በተያዘለት መርሐ ግብር መሠረት ተካሂዶ በስኬት ተጠናቅቋል። የኅብረቱ ጉባኤ ፍሬያማ ውይይት የተካሄደበት፣ ለአህጉራችን የሚጠቅሙ ውሳኔዎች የተላለፉበት፣ ከምንም በላይ ወንድማዊ አጋርነት የታየበት ነበር ማለት ይቻላል። እውነተኛ ወዳጅነት የሚመዘነው በችግር ጊዜ እንደመሆኑ መጠን፣ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ኢትዮጵያ […]

The post የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላበረከታችሁ ምስጋና ይድረስ! appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:38:08