Breaking News >> News >> FanaBC


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ከህመማቸው ፈጥነው እንዲያገግሙ መልካም ምኞታቸውን ገለፁ


Link [2022-02-06 15:34:04]



አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ከህመማቸው ፈጥነው እንዲያገግሙና ለጤንነታቸው መልካም ምኞታቸውን ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ÷ፕሬዝዳንት ኤርዶኻንና ባለቤታቸው በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ ለፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን እና ቀዳማዊት እመቤት ኢሚኒ ኤርዶኻን ፈጣን ማገገምንና ጤንነትን እመኛለሁ ሲሉ በማህበራዊ ትሥሥር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ከህመማቸው ፈጥነው እንዲያገግሙ መልካም ምኞታቸውን ገለፁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:43:58