Breaking News >> News >> FanaBC


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጅቡቲ፣ ዛምቢያ፣ ሶማሊያ፣ ሴራሊዮን ፕሬዚዳንቶች እንዲሁም ከመንግስታቱ ድርጅት ምክትል ፀሀፊ ጋር ተወያዩ


Link [2022-02-05 19:16:03]



አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጅቡቲ፣ ዛምቢያና ሶማሊያ ፕሬዚዳንቶች እንዲሁም ከመንግስታቱ ድርጅት ምክትል ፀሀፊ ጋር መወያየታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ፥ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጅቡቲ ጋር የቆየው ወዳጅነት ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ጉዳዮች ዙሪያ […]

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጅቡቲ፣ ዛምቢያ፣ ሶማሊያ፣ ሴራሊዮን ፕሬዚዳንቶች እንዲሁም ከመንግስታቱ ድርጅት ምክትል ፀሀፊ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:24:58