Breaking News >> News >> FanaBC


በህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ የበርካታ አገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎች መገኘታቸው የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ለዓለም የሚያሳይ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር


Link [2022-02-05 19:16:03]



አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የበርካታ አገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎች መገኘታቸው የኢትዮጵያን ሰላማዊ ነባራዊ ሁኔታ ለመላው ዓለም የሚያሳይ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ብርቱካን አያኖ ገለጹ። በዛሬው እለት በአዲስ አበባ የተጀመረው 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ መልኩ በመከናወን ላይ ይገኛል። በጉባኤው ለመሳተፍም የበርካታ አገራት […]

The post በህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ የበርካታ አገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎች መገኘታቸው የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ለዓለም የሚያሳይ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:35:27