Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ እያስተናገደች ያለቸው የህብረቱ ጉባኤ ጫናዎችን ተቋቁማ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ መሆኗን ያሳየ ነው – የውጭ ሃገራት የሚዲያ ባለሙያዎች


Link [2022-02-04 20:14:09]



አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያስተናገደች ያለችው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጫናዎችን ተቋቁማ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ መሆኗን ያሳየ መሆኑን የውጭ ሃገራት የሚዲያ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ባለሙያዎቹ ጉባኤው የአዲስ አበባን ብሎም የኢትዮጽያን መረጋጋትና አንድነት ያሳየ እንደሆነ አብራርተዋል ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ህብረትን ለመዘገብ የመጣው እና የአፍሪካ 24 […]

The post ኢትዮጵያ እያስተናገደች ያለቸው የህብረቱ ጉባኤ ጫናዎችን ተቋቁማ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ መሆኗን ያሳየ ነው – የውጭ ሃገራት የሚዲያ ባለሙያዎች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:24:42