Breaking News >> News >> FanaBC


አቶ ደመቀ መኮንን የአቶሚክ ኃይልን ለልማት ለመጠቀም ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ትብብር እና ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቁ


Link [2022-02-04 16:14:36]



አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የሆኑትን ራፋኤል ማሪያኖ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ደመቀ መኮንን ፥ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ለዋና ዳይሬክተሩ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባን በስኬት በማስተናገድ ላይ እንደምትገኝ ጠቅሰው ፥ ይህም […]

The post አቶ ደመቀ መኮንን የአቶሚክ ኃይልን ለልማት ለመጠቀም ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ትብብር እና ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 13:02:28