Breaking News >> News >> FanaBC


ሰላምና መረጋጋትን በአፍሪካ ለማስፈን የሚያስችሉ ውሳኔዎችን እንጠብቃለን – የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች


Link [2022-02-04 12:35:43]



አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመካሄድ ላይ ባለው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በኮቪድ-19 ምክንያት የተከሰቱ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችሉና በአፍሪካ ሰላምና መረጋጋትን የሚያሰፍኑ ውሳኔዎችን እንጠብቃለን ሲሉ የጉባኤው ተሳታፊዎች ገለጹ። ተሳታፊዎቹ በዚህ ጉባኤ በአፍሪካ የተከሰቱ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ውሳኔዎች ይወሰናሉ ብለው እንደሚጠብቁ ለኢዜአ ተናግረዋል። የአፍሪካ ህብረት በጉባኤው ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ጉዳይ የወጣቶች ስራ ፈጠራን ማጠናከር […]

The post ሰላምና መረጋጋትን በአፍሪካ ለማስፈን የሚያስችሉ ውሳኔዎችን እንጠብቃለን – የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:42:20