Breaking News >> News >> FanaBC


የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር ዳግም ስራ ይጀምራሉ – የትምህርት ሚኒስቴር


Link [2022-02-04 12:35:43]



አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ዘረፋና ውድመት የተፈፀመባቸው የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር መጀመሪያ ላይ ተማሪዎችን በመቀበል ዳግም ስራ የሚጀምሩ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ለኢዜአ እንደገለጹት ፥ በአማራ ክልል አሸባሪው ህውሓት በከፈተው ጦርነት ሳቢያ የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ማስተማር ስራ አቋርጠዋል። […]

The post የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር ዳግም ስራ ይጀምራሉ – የትምህርት ሚኒስቴር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:38:56