Breaking News >> News >> FanaBC


አፍሪካ በሀገራት ብሔራዊ ጥቅም የሚዘወሩ የምዕራቡ ዓለም ተቋማት ያዛቡትን ምስሏን ለማስተካከል ጠንካራ አህጉራዊ የመገናኛ ብዙኀን ያስፈልጋታል- ምሁራን


Link [2022-02-03 22:36:02]



አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በሃያላን ሀገራት ብሔራዊ ጥቅም የሚዘወሩ የምዕራቡ ዓለም ተቋማት ያዛቡትን ገጽታዋን ለማስተካከል ጠንካራ አህጉራዊ የመገናኛ ብዙኀን ያስፈልጋታል ሲሉ ምሁራ ገለጹ፡፡ ምሁራኑ አህጉሪቱ ጠንካራ ሚዲያ የሌላት በመሆኑ የጨለማ፣ የጦርነትና የረሃብ ምድር ተደርጋ በውጭው አለም መገናኛ ብዙሃን እንደምትሳል አብራረተዋል፡፡ በዲላ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን መምህሩ አያሌው ደጀን ፥ አፍሪካ ጠንካራ […]

The post አፍሪካ በሀገራት ብሔራዊ ጥቅም የሚዘወሩ የምዕራቡ ዓለም ተቋማት ያዛቡትን ምስሏን ለማስተካከል ጠንካራ አህጉራዊ የመገናኛ ብዙኀን ያስፈልጋታል- ምሁራን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:32:31